• ”ሑሩ ወመሐሩ ውስተ ኩሉ አጽናፈ ዓለም ” ማቴ 28፤19

  • ከታሪክ ማኅደር

  • ከታሪክ ማኅደር፦ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ አቴና ግሪክ ትምህርት ቤት በነበሩበት ወቅት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

Meskel_Helsinki_2016

የመስቀል ደመራ በዓል በሄልሲንኪ ከተማ በድምቀት ተከበረ !

በሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በሄልሲንኪ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ማርያም የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሄልሲንኪ ከተማ በድምቀት ተከበረ።

የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በኡሚዮ ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ !

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስዊድን የምድራችን የሰሜን ጫፍ የሆነችው የኡሚዮ ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተ ክርስቲያን የመስቀል በዓልን በደማቅ ሁኔታ አክብራለች!!!

Meskel_Stockholm_2016

የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በስቶክሆልም ከተማ በድምቀት ተከበረ !

የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንድናቭያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በስቶክሆልም ስዊድን በድምቀት ተከብሯል

ብጹእ አቡነ ኤልያስ

የስዊድንና የአካባቢ ሐገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

በፌስቡክ ያግኙን

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

  • 08-7492928 / 707302826
  • 427, 12404 Bandhagen, Sweden