• ”ሑሩ ወመሐሩ ውስተ ኩሉ አጽናፈ ዓለም ” ማቴ 28፤19

  • ከታሪክ ማኅደር

  • ከታሪክ ማኅደር፦ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ አቴና ግሪክ ትምህርት ቤት በነበሩበት ወቅት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

ማኅሌተ ጽጌ ወደ ፊንላንድኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ተመረቀ!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለማኅሌት አገልግሎት ከምትጠቀምባቸው መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነው የማኅሌተ ጽጌ መጽሐፍ ወደ ፊንላንድኛ ቋንቋ ተተርጎመ።

በሉንድ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የመስቀል ደምራ በዓል በድምቀት ተከበረ፡፡

የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር ምእመናን ወምእመናት እንዲሁም ወጣቶች ከለንድና አካባቢው የተገኙ ሲሆን የመርሃ ግብሩም ፀሎት ከተጠናቀቀ በኋላ የያሬዳዊ ዜማ በአባቶችና በዲያቆናት ታጅቦ ቀርቧል፡፡ የሰንበት ትምህርት ቤቱ መዘምራን ከምእመናን እናቶች አባቶችና ወጣቶች ጋር በመሆን በዓለን የተመሇከቱ መዘሙራትን አቅርበዋል፡፡

Meskel_Helsinki_2016

የመስቀል ደመራ በዓል በሄልሲንኪ ከተማ በድምቀት ተከበረ !

በሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በሄልሲንኪ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ማርያም የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሄልሲንኪ ከተማ በድምቀት ተከበረ።

ብጹእ አቡነ ኤልያስ

የስዊድንና የአካባቢ ሐገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

በፌስቡክ ያግኙን

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

  • 08-7492928 / 707302826
  • 427, 12404 Bandhagen, Sweden

አስተያየትዎን ይጻፉልን