• ”ሑሩ ወመሐሩ ውስተ ኩሉ አጽናፈ ዓለም ” ማቴ 28፤19

  • ከታሪክ ማኅደር

  • ከታሪክ ማኅደር፦ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ አቴና ግሪክ ትምህርት ቤት በነበሩበት ወቅት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንድናቭያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በስቶክሆልም ስዊድን በድምቀት ተከብሯል

የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንድናቭያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በስቶክሆልም ስዊድን በድምቀት ተከብሯል

የ፳፻፲፮ ዓ.ም የሀገረ ስብከቱ ጠቅላላ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በስቶክሆልም መንበረ ጵጵስና ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተካሄደ

የ፳፻፲፮ ዓ.ም የሀገረ ስብከቱን ጠቅላላ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ መልአከ አሚን ለማ በሱፈቃድ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ፣
የሀገረ ስብከቱ የክፍል ኃላፊዎች፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎችና ከየአጥቢያው የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ የተወከሉ አባላት በተገኙበት ጳጉሜን ፩ እና ፪ (September 06/07) በስቶክሆልም መንበረ ጵጵስና ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተካሄደ::

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ለ 15 ታዳጊዎች ማዕረገ ዲቁና ሰጡ።

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ በኦስሎ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል  እና አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ለ 15 ታዳጊዎች ማዕረገ ዲቁና ሰጡ።

ብጹእ አቡነ ኤልያስ

የስዊድንና የአካባቢ ሐገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

በፌስቡክ ያግኙን

የሀገረ ስብከቱ አዲሱ የባንከ ቁጥር

Plusgiro፡ 1866938-2
IBAN: SE 28950000996042 186 6938-2
Swift code/BIC: NDEASESS

የዝክረ ነዳያን ባንክ  ቁጥር:

Plusgiro 78 62 90-7
IBAN፡ SE 1795000099604207862907

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

  • 08-7492928 / 707302826
  • 427, 12404 Bandhagen, Sweden