የአገልጋይ ካህናት ዝርዝር

ስዊድን

የደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም እስቶኮለም መንበረ ጵጵስና ስቶኮለም ስዊድን ያሉ አገልጋዮች

  • መልአከ ሰላም አበበ ገላው የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ
  • መልአከ ሕይወት ጌጡ የኋለሽት
  • መጋቤ ሃይማኖት ዘለዓም
  • መጋቤ ሥርዓት ተስፋዬ

የምዕራፍ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ስቶኮለም ስዊድን አገልጋዮች

  • መልአከ ብርሃን ገብረ ጊዮርጊስ የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ
  • ቀሲስ ስመኘው ጌትዬ
  • ቀሲስ ኃይለ ኢየሱስ

መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ስቶኮለም ስዊድን

  • መሪጌታ ኃይለ ማርያም
  • ቀሲስ በጸሎት
  • ቀሲስ ታዴዎስ

ሰዓሊተ ምሕረት ቅ/ማርያም ስቶኮለም ስዊድን

ደብረ ኃይል ቅ/ገብርኤል ጉተንበርግ ስዊድን

  • መልአከ ኃይል ታደሰ ጥበቡ

ደብረ ብርሃን ቅ ኡራኤል ጉተንበርግ ስዊድን

ደብረ መዊዕ ቅ/ሚካኤል ሉንድ ስዊድን

  • ቀሲስ መንግስቱ ጎበዜ
  • ቀሲስ እንዳለ ገብሬ

ደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም ሉንድ ስዊድን

  • መልአከ ምህረት አባ ዘሚካኤል ደሬሳ

ኖርዌይ

ቅ ማርያም ክርስቲያንሳንድ ኖሮዌይ

  • ቀሲስ ካሳዬ

መድኃኔ ዓለም እስታባጋር ኖሮዌይ

  • መልአከ ሰላም ቀሲስ ዘለዓለም

ትሮንዳሄም ቅ/ጊዮርጊስ ኖሮዌይ

  • መልአከ ፀሐይ አባ ቀለመወርቅ አቡኔ

በርገር ቅ/ገብርኤል ኖሮዌይ

  • መልአከ ጽዮን አባ ሙሴ

መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ዖስሎ ኖሮዌይ

  • ቀሲስ ተስፋ ሚካኤል መኮንን

መካነ ቅዱሳን ቅ/ገብርኤል ወተክለ ሃይማኖት ዖስሎ ኖሮዌይ

ሐመር ቅ/ኡራኤል ኖሮዌይ

ቶሮምሶ ማርያም ሰሜን ኖሮዌይ

በዓታ ለማርያም ቴልማርና ስትፎልድ ኖርዌይ

ፊንላንድ

ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ሄልሲንኪ ፊላንድ

  • መልአከ አሚን ለማ በሱፍቃድ

ዴንማርክ

ደብረ ምህረት ቅ አማኑኤል ኮፐንሀገን ዴንማርክ

  • መልአከ ምህረት አባ ዘሚካኤል ደሬሳ
  • ቀሲስ እንዳለ ገብሬ