የአብያተ ክርስቲያን ዝርዝር

በስዊድንና በአካባቢ ያሉ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሥር የሚተዳደሩ አጥቢያዎች በሚከተለው በተዘረዘሩት ሀገሮች ውስጥ ይገኛሉ። እነሱም ስዊድን ኖሮዌይ፣ ፊላንድና ዴንማርክ ናቸው።የጥቢያዎቹም ስም እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-

ስዊድን

 1. ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን  መንበረ ጵጵስና  ስቶክሆልም
 2. መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ስቶክሆልም
 3. ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ስቶክሆልም
 4. ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ስቶክሆልም
 5. ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ጉተንበርግ
 6. ደብረ ብርሃን ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን ጉተንበርግ
 7. ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሉንድ
 8. ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሉንድ
 9. ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ኡሚዮ
 10. ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ቬስትሮስ

ኖሮዌይ

 1. መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ዖስሎ
 2. ማሕደረ ስብሀት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ዖስሎ
 3. ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ስታቫንገር (ድረገጽ)
 4. መንበረ ልኡል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በርገን
 5. ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያንሳንድ
 6. ምስራቅ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ትሮንዳሄም (ድረገጽ)
 7. ሐመር ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ሄድማርክ
 8. ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ቶሮምሶ
 9. በዓታ ለማርያም ቴልማርና  ቤተ ክርስቲያን ስትፎልድ

ፊላንድ

 1. ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሄልሲንኪ

ዴንማርክ

 1. ደብረ ምሕረት ቅዱስ አማኑኤል እና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን