የመስቀል ደመራ በዓል በሄልሲንኪ ከተማ በድምቀት ተከበረ።

በሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በሄልሲንኪ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ማርያም የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሄልሲንኪ ከተማ በድምቀት ተከበረ።

በፌስቡክ ያግኙን