• ”ሑሩ ወመሐሩ ውስተ ኩሉ አጽናፈ ዓለም ” ማቴ 28፤19

  • ከታሪክ ማኅደር

  • ከታሪክ ማኅደር፦ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ አቴና ግሪክ ትምህርት ቤት በነበሩበት ወቅት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

Meskel_Stockholm_2016

የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በስቶክሆልም ከተማ በድምቀት ተከበረ !

የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንድናቭያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በስቶክሆልም ስዊድን በድምቀት ተከብሯል

የመስቀሉ ነገር

የመስቀሉ ነገር

ነገረ መስቀል ማለት የክርስቶስን መከራ የሚነገርበት፣ የሰው ልጅን ድኀነት የሚገልጽ ትምህርት ነው። ቅዱስ መስቀል በእርሱ ላይ የተሰቀለውን እግዚአ ኃያላን ጌታችን ክርስቶስን ያሳስበናል፡፡ መስቀል የሲኦል መሠረት የተናወጠበት፤ በሰውና እግዚአብሔር መካከል ለዘመናት የነበረው የጠብ ግድግዳ የተናደበት፣ ሞት ድል የሆነበት፣ የትንሣኤውን መንገድ ያየንበት ልዩ መንፈሳዊ ምስጢር ነው፡፡

የ2015 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ሊቀ ጳጳስ እና ክቡር አምባሳደር ምሕረተ አብ ሙሉጌታ በተገኙበት በስቶክሆልም ከተማ በድምቀት ተከበረ !

የ2015 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንድናቭያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና በኖርዲክ ሀገሮች የኢፌዴሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ምሕረተ አብ ሙሉጌታ በተገኙበት በስቶክሆልም ስዊድን በድምቀት ተከብሯል

ብጹእ አቡነ ኤልያስ

የስዊድንና የአካባቢ ሐገሮች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

በፌስቡክ ያግኙን

የሀገረ ስብከቱ አዲሱ የባንከ ቁጥር

Plusgiro፡ 1866938-2
IBAN: SE 28950000996042 186 6938-2
Swift code/BIC: NDEASESS

የዝክረ ነዳያን ባንክ  ቁጥር:

Plusgiro 78 62 90-7
IBAN፡ SE 1795000099604207862907

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የስዊድንና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት

  • 08-7492928 / 707302826
  • 427, 12404 Bandhagen, Sweden